ራዕይ: እህቶች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን የሚገኘውን በረከት በሕብረት እንዲካፈሉና በመንፈስ ቅዱስ ኃይልና ምሪት እግዚአብሔር በውስጣቸው ያስቀመጠውን ጸጋ ሌሎችን ለመጥቀም እንዲያገለግሉ መርዳት። ዓላማ፡ በክርስቲያናዊ እሴት የሚመሩ እህቶችን፤ ሚስቶችን፤ እናቶችን ማዘጋጀት፤ ማፍራትና ማበረታታት። በዚሁም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የሚመስል ትውልድን ማስነሳት። Service Times: First Saturday of the Month 6:00pm – in person meeting Third Thursday of the month 8:00PM – zoom prayer.