Anchored in Christ Youth Ministry
Jesus is the author and perfecter of our Faith. The Anchored in Christ Youth ministry exists to proclaim the saving Gospel of Jesus Christ and to nurture young people so they can glorify God and enjoy him forever. That is the reason we were created! In fact, when we Worship our Creator and understand His character, we can experience a type of…
United In Christ Children’s Ministry
Mission Statement To provide a safe Christ-centered learning environment where children can learn the love of God and become creative leaders. Core Service Values Safe Environment, Teaching the Word of God, Student-Led Prayer, Student Led Worship, Student Leadership, Creative Expression Service Times
Men’s Ministry (የወንድሞች ኅብረት)
የወንድሞች ኅብረት መሪ ቃል፤ “ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ እነሆ መልካም ነው እነሆም ያማረ ነው። በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን ህይወትንም እስከ ዘላለም አዝዞአልና።” [መዝ 133÷ 1,3] የወንድሞች ኅብረት የአባላትን የመንፈሳዊ እድገት፤ የአእምሮ መታድስ፤ እና የአካላዊ ብቃት ለማጎልበት የሚያስችሉ ፕሮግራሞችንና ትምህርቶችን ያዘጋጃል። ከግለሰብም አልፎ፤ በቤተሰብ ጉዳዮች እና በቤተክርስቲያን ደረጃም በመንፈሳዊ፤ በአዕምሮዊና በአካልዊ መስኮች ምሳሌ በመሆንና ከሌሎች ኅብረቶች ጋር በመተባበርና በመምራት ይሳተፋል። የወንድሞች ኅብረት ተለዕኮና ግቦች፡ የቤተክርስቲያኗን…
Women’s Ministry (የእህቶች ኅብረት)
ራዕይ: እህቶች ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን የሚገኘውን በረከት በሕብረት እንዲካፈሉና በመንፈስ ቅዱስ ኃይልና ምሪት እግዚአብሔር በውስጣቸው ያስቀመጠውን ጸጋ ሌሎችን ለመጥቀም እንዲያገለግሉ መርዳት። ዓላማ፡ በክርስቲያናዊ እሴት የሚመሩ እህቶችን፤ ሚስቶችን፤ እናቶችን ማዘጋጀት፤ ማፍራትና ማበረታታት። በዚሁም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የሚመስል ትውልድን ማስነሳት። Service Times: First Saturday of the Month 6:00pm – in person meeting Third Thursday of the month 8:00PM – zoom prayer.